ኤም.ኤን.ዲቲ ኢንዱስትሪያል ማሽነሪ እቃዎች
M.N.D.T Industrial Machinery Equipment
Piazza, Haron Tower 3rd Floor, Office No. 307, Addis Ababa | +251 90 504 0000
ኤም.ኤን.ዲቲ ኢንዱስትሪያል ማሽነሪ እቃዎች
ለኢትዮጵያ ፋብሪካዎችና አምራቾች የተሟላ የPET እና የውሃ ማምረቻ መስመሮች፣ የማሸጊያ ማሽኖች፣ ኮምፕሬሰሮች፣ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች እና ኦሪጅናል መለዋወጫዎች አስተማማኝ አቅራቢ።














ቢሮ እና አድራሻ
Piazza, Haron Tower 3rd Floor, #307
100% ኦሪጅናል
ማሽነሪዎች እና መለዋወጫዎች
ፈጣን ግንኙነት
ስልክ +251 90 504 0000 / WhatsApp
ኤም.ኤን.ዲቲ ኢንዱስትሪያል ማሽነሪ እቃዎች
ስለ እኛ - ኤም.ኤን.ዲቲ ኢንዱስትሪያል ማሽነሪ እቃዎች
እንኳን ወደ ኤም.ኤን.ዲቲ ኢንዱስትሪያል ማሽነሪ እቃዎች (M.N.D.T Industrial Machinery Equipment) በደህና መጡ! በኢትዮጵያ ውስጥ ለፋብሪካዎች፣ ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች እና ለስራ ፈጣሪዎች ዘመናዊ የኢንዱስትሪ ማሽነሪዎችን፣ የPET ማምረቻ መስመሮችን እና ጥራት ያላቸው መለዋወጫዎችን በማቅረብና በመተከል የሚታወቅ ድርጅት ነው።
የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉን ለማሳደግ ባለን ቁርጠኝነት፣ የፕሪፎርም ማምረቻ ኢንጄክሽን ማሽኖችን፣ የቡሽ መንፊያ ማሽኖችን፣ የውሃ ማጣሪያዎችን፣ የሸሪንክ ማሸጊያ ማሽኖችን፣ ኮምፕሬሰሮችን እና ዘላቂ የሆኑ የሮለር እና ቦል ቤሪንጎችን እናቀርባለን።
ዋና ዋና አቅሞቻችን
- የተሟላ የPET ማምረቻ መስመር፡ የፕሪፎርም ኢንጄክሽን ማሽኖች፣ ባለብዙ ቀዳዳ ሞልዶች እና ቡሽ መንፊያ ማሽኖች።
- የማሸጊያ እና ኮምፕሬሰር መፍትሄዎች፡ የሸሪንክ ማሸጊያ ማሽኖች እና 100% ከዘይት ነጻ የሆኑ 30-40 ባር ኮምፕሬሰሮች።
- የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች፡ በናፍጣና በኤሌክትሪክ የሚሰሩ የኮንክሪት ማቦኪያ ማሽኖች እና የብሎኬት ማምረቻዎች።
- የፕላስቲክ ጥሬ እቃዎች አቅርቦት፡ ለፋብሪካዎች ጥራት ያላቸው የPET፣ HDPE፣ LDPE እና LLDPE ጥሬ እቃዎች።
ራዕያችን
በኢትዮጵያ ውስጥ ለአምራች ኢንዱስትሪዎች እጅግ አስተማማኝ እና የቴክኖሎጂ አቅም ያለው የኢንዱስትሪ ማሽነሪዎች እና መለዋወጫዎች አቅራቢ መሆን።
ተልዕኳችን
ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ማሽኖችና መለዋወጫዎችን ተክሎ ስራ በማስጀመርና የባለሙያ ድጋፍ በመስጠት የፋብሪካዎችን ምርታማነት ማሳደግ።
About Us - M.N.D.T Industrial Machinery Equipment
Welcome to M.N.D.T Industrial Machinery Equipment, your trusted partner for high-efficiency manufacturing systems, packaging automation, and genuine replacement spare parts in Ethiopia.
Driven by engineering expertise and local market experience, we specialize in delivering high-performance PET preform injection lines, bottle stretch blowing equipment, high-pressure compressors, concrete machinery, and precision bearings.
Why Choose MNDT?
- Turnkey Solutions: Complete supply from virgin polymer granules to precision moulds and finished bottle packaging.
- Local Engineering & Commissioning: On-site factory assembly, electrical integration, and emergency technical troubleshooting across Ethiopia.
- Genuine Spare Parts: Tested high-load roller bearings, oil seals, gearboxes, and valves to minimize factory downtime.
- Rapid Proforma & Ordering: Direct proforma invoice generation with transparent, competitive industrial pricing.
Our Vision
To be Ethiopia’s leading provider of industrial manufacturing equipment and authentic mechanical spare parts, empowering sustainable production.
Our Mission
To deliver premier machinery, rapid proforma response, and exceptional engineering support that keeps Ethiopian manufacturing plants running smoothly.
የኢንዱስትሪ ማሽኖች እና መሳሪያዎች ዝርዝር
የጥሬ እቃዎች አቅርቦት: PET - HDPE - LDPE - LLDPE
በኢትዮጵያ ለሚገኙ የፕላስቲክ እና የማሸጊያ ፋብሪካዎች ጥራት ያላቸውን 100% ቨርጅን ጥሬ እቃዎች በታማኝነት እናቀርባለን።
የPET ጥሬ እቃ (Granules)
ለውሃና መጠጥ ቡሽ (Preform) ማምረቻ እና ለምግብ ማሸጊያዎች የሚሆን ከፍተኛ ጥራት ያለው ቨርጅን PET ሬዚን።
Food Grade PolymerየHDPE ጥሬ እቃ
ለቡሽ ክዳን፣ ለጄሪካን፣ ለጠንካራ ሳጥኖች (Crates) እና ለቧንቧ ማምረቻ የሚሆን ጠንካራ ፖሊመር።
High-Density PolymerየLDPE ጥሬ እቃ
ለላስቲክ ቦርሳዎች፣ ለፊልም መንፊያ እና ለሸሪንክ ማሸጊያ ላስቲክ የሚሆን ተለጣጭ ፖሊመር።
Flexible Film GradeየLLDPE ጥሬ እቃ
ለከፍተኛ ጥንካሬ ላስቲክ እና Stretch film ማምረቻ የሚሆን ጥራት ያለው LLDPE ሬዚን።
High Tensile Polymerየባለሙያ የቴክኒክ ድጋፍ እና ሀገር በቀል የተከላ አገልግሎቶች
ማሽኖችን ተክለን ስራ ከማስጀመራችንም በላይ ያረጁ መለዋወጫዎችን በመቀየር ቀጣይነት ያለው የቴክኒክ ድጋፍ እንሰጣለን።
የፋብሪካ ተከላ አገልግሎት
ብቃት ያላቸው የኤሌክትሮ-ሜካኒካል መሐንዲሶቻችን በማንኛውም የኢትዮጵያ ክልል ማሽኖችን በትክክል ተክለው ሙሉ ለሙሉ ስራ ያስጀምራሉ።
ያረጁ አካላት መለዋወጥ
የፋብሪካ ስራ እንዳይቋረጥ ያረጁ ቤሪንጎችን፣ ሲሎችን፣ ጊርቦክሶችን እና የቫልቭ ክፍሎችን በፍጥነት እና በባለሙያ እንለውጣለን።
የሰራተኞች ስልጠና
ለፋብሪካዎ ሰራተኞች የማሽን አሰራር፣ የደህንነት ጥበቃ ደንቦች እና የቀን ተቀን ጥገና ተግባራዊ ስልጠና እንሰጣለን።